RIDE Benefits

location:- Beza Plaza 5th floor, Goma Kuteba
Location:- Near Bole Edna Mall
Teklehaimanot Hospital
Amin General Hospital
Afran Hospital
Zenbaba Hospital
Lebeza Psychiatry Speciality Clinic
American Medical Center

❤️የምስራች! RIDE Health የተሰኘው ሲስተማችን በታዋቂ የጤና ተቋማት ላይ በይፋ ስራ የጀመረ ሲሆን የራይድ አሽከርካሪዎች ለህክምና ወደእነዚህ የራይድ ፓርትነር ሆስፒታሎች ሲሄዱ የጠቅላላ ወጪያቸውን 15-30% ቅናሽ  የሚያገኙ ይሆናል:: ወደተቋማቱ ሲሄዱ የራይድ አባል መሆንዎን በስልቅ ቁጥርዎ ይረጋገጣል:: ምን ይሄ ብቻ! የራይድ አባል ስለሆኑ ብቻ አደጋ ቢደርስብዎ ቅድሚያ ሳይከፍሉ መታከም ይችላሉ::

❤️ተጨማሪ ማብራሪያ- የራይድ አሽከርካሪው በቅርንጫፍ ቢሯችን በአካል በመቅረብ ቅፅ በመሙላት ቅናሹንና የጤና ክፍያውን ለሁሉም የቤተሰቡ አባላት ተግባራዊ ማድረግ ይችላል:: ማለትም የአሽከርካሪውን እህት, ወንድም, ሚስት, ልጅ, እናትና አባት የRIDE Health ሲስተም ተጠቃሚ ማድረግ ይችላል

Share:

More Posts

Send Us A Message

Scroll to Top