በባንክ ካርድ ለሰሩት ስራ ክፍያ እንዴት ያገኛሉ?

በባንክ ካርድ የታዘዘ ስራ ሲቀበሉ በዚህ አሰራር መልኩ ይከፈላሉ:-

  1. ተሳፋሪዎች አፕልኬሽን ላይ በሚገኝ የVisa, Mastercard, Discoverና American Express አማራጮች ክፍያ ሊፈፀም ይችላል:: ለምሳሌ:- ተሳፋሪው ለመክፈል የሚፈልገው አፕልኬሽኑ ውስጥ ባስገባው የባንክ ካርድ ከሆነ ስራ ሰርተው ሲጨርሱ የአሽከርካሪ ክሬዲት ላይ የጉዞው ክፍያ ወዲያው ይገባል:: ያስተውሉ! ክፍያው መጨረሻ ላይ ሲያደርጉ ወደክሬዲትዎ ካልገባ ከተሳፋሪው ጋር ሳይለያዩ ወዲያው ወደ 8812 ደውለው ያሳውቁ::
  2. ማንኛውም በባንክ ካርድ የተሰራ ስራ ወደ አሽከርካሪ ባላንስዎ ወይም ሬዲትዎ ውስጥ ከገባ በሁዋላ ምንም ካልተጠቀሙበት ሁልግዜ በሳምንቱ መጨረሻ ከአሽከርካሪ ክሬዲትዎ ተቀንሶ Cashout እንዲያደርጉት ወደ RIDE Plus ሲስተሙ automatically የሚያስገባው ይሆናል:: ስለዚህ በሳምንት መጨረሻ የአሽከርካሪ ባላንስዎ ከቀነሰ ሳይደናገጡ ወደ RIDE Plus ሄደው ባላንሱን ሊያገኙት ይችላሉ:: RIDE Plus ላይ የሚገባልዎን ባላንስ ከፈለጉ ወደ Enat Bank ወይም ወደ Telebirr በቅፅበት ማስተላለፍ ይችላሉ

Share:

More Posts

Exam

Please use this link to take the exam https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd0LyKb6o9x0MPPWBVpNE8YVheXNA6JlEC6YChc7UF2BxKosA/viewform?usp=sharing&ouid=107097303526125173760

Send Us A Message

Scroll to Top