Ethiopia's Pride

RIDE Driver Membership Levels

Drivers are incentivized to unlock service types, rewards and benefits by delivering a quality service at all times. After delivering a pleasant service to customers, we ask for a rating to evaluate drivers and reward them for their wonderful service. Working with RIDE is fun because our community is based on a familyhood.

 

Membership Levels to Unlock

After completing a trip successfully, drivers are advised to ask customers rate them on our passenger app. Every time you collect a 5 star rating, you’ll be closer to unlocking more service types and benefits.

 

ምሳሌ:– 15ና በቁጥር ከዛ በላይ የሆኑ ስራዎች የተሰጣቸው የኮኮብ ነጥብ አማካይ ውጤት ከ4.7 እስከ 4.79 ከሆነ አሽከርካሪው በ Gold Membership ላይ ያርፋል ማለት ነው:: በዚህም መሰረት Gold ላይ የሚያርፍ አባል ካለ Food Delivery ና SIM Sales በቀር ሁሉንም የምንሰጣቸው ዘርፎች ላይ ተመዝግቦ መስራት ይችላል ማለት ነው:: ከ15 በታች ስራዎች Rate ከተደረጉ ግን ምንም እንኳን አማካይ ነጥቡ ከ4.7 በላይ ቢሆንም ሌቭሉ ወደ Silver ዝቅ ይላል::

In addition to service types, our company provides benefits that could save you money or assist you financially to grow and prosper. Hence, you can qualify to the benefits listed by raising your membership level.

Share:

More Posts

2016 E.C. New Year Message from our CEO

የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መልዕክት:-

እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ:: መጭው ዓመት በሃገራችን የሰላም- የፍቅር እና የበረከት አመት እንዲሆን በመላው የራይድ ቤተሰብ ስም እየተመኘው- ቤተሰባዊ ወዳጅነታችንን የምናጠናክርበት እንዲሁም በቀናነት የምንተሳሰብበት ዘመን እንሚሆን እምነቴ ነው:: ራይድ የሁላችንም ነው! ስለሆነም- በመጭው ዓመት አገልግሎታችንን ሙሉ ለሙሉ ሰው ተኮር በማድረግ በአለም ተወዳዳሪ የሆነና የአፍሪካ ኩራት የሆነ ጠንካራ ድርጅት በጋራ እንደምንገነባ እተማመናለሁ:: መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ እመኛለሁ::

RIDE Company Profile

Hybrid Designs PLC is a revolutionary Mobility technology company that aspires to implement simple, practical, and efficient mobility systems in Africa. Our

Send Us A Message

Scroll to Top