Online ለመመዝገብ እነዚህን ቅደም ተከተሎች አሟልተው ወደስራ ይሰማሩ
ቢያሻዎ ቀንም ሆነ ማታ፣ ካልሆነ ማታ ከመደበኛ ስራዎ በኋላ ወይም ከመደበኛ የስራ ቀናት ውጭ ከራይድ ጋር ለመስራት ቢፈልጉ፣ በደስታ ይቻላል::
ቢያሻዎ ቀንም ሆነ ማታ፣ ካልሆነ ማታ ከመደበኛ ስራዎ በኋላ ወይም ከመደበኛ የስራ ቀናት ውጭ ከራይድ ጋር ለመስራት ቢፈልጉ፣ በደስታ ይቻላል::
የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መልዕክት:-
እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ:: መጭው ዓመት በሃገራችን የሰላም- የፍቅር እና የበረከት አመት እንዲሆን በመላው የራይድ ቤተሰብ ስም እየተመኘው- ቤተሰባዊ ወዳጅነታችንን የምናጠናክርበት እንዲሁም በቀናነት የምንተሳሰብበት ዘመን እንሚሆን እምነቴ ነው:: ራይድ የሁላችንም ነው! ስለሆነም- በመጭው ዓመት አገልግሎታችንን ሙሉ ለሙሉ ሰው ተኮር በማድረግ በአለም ተወዳዳሪ የሆነና የአፍሪካ ኩራት የሆነ ጠንካራ ድርጅት በጋራ እንደምንገነባ እተማመናለሁ:: መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ እመኛለሁ::
Hybrid Designs PLC is a revolutionary Mobility technology company that aspires to implement simple, practical, and efficient mobility systems in Africa. Our
በባንክ ካርድ የታዘዘ ስራ ሲቀበሉ በዚህ አሰራር መልኩ ይከፈላሉ:-