Powering the 38th AU Summit with RIDE: 1,500 Drivers Ready to Welcome Guests
RIDE has successfully concluded a comprehensive Customer Care Training Program for 1,500 selected drivers.
RIDE has successfully concluded a comprehensive Customer Care Training Program for 1,500 selected drivers.
ኦቪድ ሪል እስቴት እና ራይድ ትራንስፖርት (Hybrid Designs PLC) በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስራ ውልስምምነት ተፈራረሙ፡፡ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ. ም አዲስ አበባ ኦቪድ ሪል እስቴት
ቢያሻዎ ቀንም ሆነ ማታ፣ ካልሆነ ማታ ከመደበኛ ስራዎ በኋላ ወይም ከመደበኛ የስራ ቀናት ውጭ ከራይድ ጋር ለመስራት ቢፈልጉ፣ በደስታ ይቻላል::
የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መልዕክት:-
እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ:: መጭው ዓመት በሃገራችን የሰላም- የፍቅር እና የበረከት አመት እንዲሆን በመላው የራይድ ቤተሰብ ስም እየተመኘው- ቤተሰባዊ ወዳጅነታችንን የምናጠናክርበት እንዲሁም በቀናነት የምንተሳሰብበት ዘመን እንሚሆን እምነቴ ነው:: ራይድ የሁላችንም ነው! ስለሆነም- በመጭው ዓመት አገልግሎታችንን ሙሉ ለሙሉ ሰው ተኮር በማድረግ በአለም ተወዳዳሪ የሆነና የአፍሪካ ኩራት የሆነ ጠንካራ ድርጅት በጋራ እንደምንገነባ እተማመናለሁ:: መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ እመኛለሁ::