የራይድ አሽከርካሪ አፕ ላይ የሚያስፈልጉ መረጃዎችና ትንታኔ

  1. Your Name: ሙሉ ስም የአባት ስም እስከ አያት (ምሳሌ:- Abebe Chafo Lemessa)
  2. Phone Number: የራይድ ስልክ ቁጥር (የስራ መስተጓጎልን ለማስወገድ አዲስ ያወጡት ቁጥር ቢሆን ይመከራል)
  3. Emergency Number: የአደጋ ግዜ ተጠሪ ስልክ ቁጥር
  4. Email: ምሳሌ abechalem@gmail.com
  5. License Number: የመንጃ ፈቃድ ቁጥር
  6. Vehicle Model : የመኪናው አይነት (ምሳሌ: Toyota Corolla)
  7. Plate Number : የመኪና ታርጋ እስከነ ኮዱ ( ምሳሌ: 03-B00000)
  8. Color: የመኪና ቀለም (ምሳሌ Blue)
  9. Production Year: የመኪናው የምርት ዘመን በፈረንጆች (ምሳሌ: 2002)
  10. Driver’s License: የመንጃ ፈቃድ ፎቶ የፊትና የሁዋላ

Share:

More Posts

Send Us A Message

Scroll to Top