Ethiopia's Pride

RIDE Video Competition for Drivers

🌟🎉⭐️⭐️ይወዳደሩ – ይሸለሙ!
ራይድ በአይነቱ ለየት ያለ የቪዲዮ ውድድር ለአሽከርካሪዎቹ አዘጋጅቷል::
👍ውድድሩ:- ከአንድ ደቂቃ ያልበለጠ ራይድ አገልግሎትን ያማከለ አዝናኝ ቪዲዮ በመስራት ቲክቶክ ላይ #RIDEFAMILY እና #RIDE8294 በሚል መገለጫ ጽሑፍ(caption) ያጋሩ:: የሚወዳደሩበትን ቪዲዮ መገናኛ (link) እና ስልክ ቁጥርዎን በኢሜይል አካውንታችን support@ride8294.com ያጋሩን::
👍ከአንድ እስከ 6 የወጡ ቪድዮዎች
በፖስተሩ ላይ የተመለከተውን ሽልማት ያሸንፋሉ:: አሸናፊው የሚለየው በNov 30 ላይ ብዙ የላይክ ብዛት በሚያገኘው ይሆናል::

ደንብና መመሪያ

  • የሚቀርቡ ቪዲዮዎች ከየትኛውም የፖለቲካ ወይም ሃይማኖታዊ ግንኙነት የራቁ መሆን አለባቸው።
  • የሚቀርቡ ቪዲዮዎች ምንም አይነት አድሎአዊ ወይም አፅያፊ ቃላትን እና ዘለፋዎችን ማካተት የለባቸውም።
  • የሚቀርቡ ቪዲዮዎች ከ30 ሰከንድ ማጠር ወይም ከ60 ሰከንድ መብለጥ የለባቸውም።
  • ተወዳዳሪ ቪዲዮዎች በትክክለኛው ሃሽታግ #RIDEFAMILY  እና #RIDE8294 መለጠፍ አለባቸው
  • አንድ አሽከርካሪ ከአንድ በላይ ቪድዮዎችን ማጋራት ይችላል
  • ተወዳዳሪ አሽከርካሪዎች የሚወዳደሩበትን ቪዲዮ መገናኛ (link) እና ስልክ ቁጥራቸው በኢሜይል አካውንታችን support@ride8294.com ማጋራት ይኖርባቸዋል። 
  • አሸናፊ የሚመረጠው በላይክ(like)  ብዛት ይሆናል

Share:

More Posts

2016 E.C. New Year Message from our CEO

የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መልዕክት:-

እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ:: መጭው ዓመት በሃገራችን የሰላም- የፍቅር እና የበረከት አመት እንዲሆን በመላው የራይድ ቤተሰብ ስም እየተመኘው- ቤተሰባዊ ወዳጅነታችንን የምናጠናክርበት እንዲሁም በቀናነት የምንተሳሰብበት ዘመን እንሚሆን እምነቴ ነው:: ራይድ የሁላችንም ነው! ስለሆነም- በመጭው ዓመት አገልግሎታችንን ሙሉ ለሙሉ ሰው ተኮር በማድረግ በአለም ተወዳዳሪ የሆነና የአፍሪካ ኩራት የሆነ ጠንካራ ድርጅት በጋራ እንደምንገነባ እተማመናለሁ:: መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ እመኛለሁ::

RIDE Company Profile

Hybrid Designs PLC is a revolutionary Mobility technology company that aspires to implement simple, practical, and efficient mobility systems in Africa. Our

Send Us A Message

Scroll to Top