RIDE ከOVID ጋር በጋራ ለአሽከርካሪዎች ቤቶች ሊገነባ ነው
ኦቪድ ሪል እስቴት እና ራይድ ትራንስፖርት (Hybrid Designs PLC) በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስራ ውልስምምነት ተፈራረሙ፡፡ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ. ም አዲስ አበባ ኦቪድ ሪል እስቴት በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናችን አዲስ አበባ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ […]
ኦቪድ ሪል እስቴት እና ራይድ ትራንስፖርት (Hybrid Designs PLC) በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስራ ውልስምምነት ተፈራረሙ፡፡ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ. ም አዲስ አበባ ኦቪድ ሪል እስቴት በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናችን አዲስ አበባ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ […]
ቢያሻዎ ቀንም ሆነ ማታ፣ ካልሆነ ማታ ከመደበኛ ስራዎ በኋላ ወይም ከመደበኛ የስራ ቀናት ውጭ ከራይድ ጋር ለመስራት ቢፈልጉ፣ በደስታ ይቻላል::
የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መልዕክት:-
እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ:: መጭው ዓመት በሃገራችን የሰላም- የፍቅር እና የበረከት አመት እንዲሆን በመላው የራይድ ቤተሰብ ስም እየተመኘው- ቤተሰባዊ ወዳጅነታችንን የምናጠናክርበት እንዲሁም በቀናነት የምንተሳሰብበት ዘመን እንሚሆን እምነቴ ነው:: ራይድ የሁላችንም ነው! ስለሆነም- በመጭው ዓመት አገልግሎታችንን ሙሉ ለሙሉ ሰው ተኮር በማድረግ በአለም ተወዳዳሪ የሆነና የአፍሪካ ኩራት የሆነ ጠንካራ ድርጅት በጋራ እንደምንገነባ እተማመናለሁ:: መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ እመኛለሁ::
Hybrid Designs PLC is a revolutionary Mobility technology company that aspires to implement simple, practical, and efficient mobility systems in Africa. Our
Is RIDE Payment with Debit/Credit card safe? Absolutely Yes. We use one of the leading payment processor, Stripe, to handle our transactions.
The main purpose of the referral programs is to attract new real booking app users. Users who have already been part of some referral campaign will not be getting benefits from entering another campaign, however will be able to invite other new users and get a bonus when those users take a ride.
Enat bank has partnered with RIDE to provide a short and long term loans to drivers. Here are the terms:-