Ethiopia's Pride

Enat Bank Loan to RIDE Drivers

Enat bank has partnered with RIDE to provide a short and long term loans to drivers. Here are the terms:-

Enat bank has partnered with RIDE to provide a short and long term loans to drivers. Here are the terms:-

  • እናት ራዕይ: ይህ ብድር የተዘጋጀው ለራይድ ባለ ራዕይ አሽከርካሪዎች ሲሆን ብድሩም ለአዲስ መኪና መግዣ የሚውል ይሆናል። ከታሰበው የመኪና ዋጋ ውስጥ ሰላሳ በመቶ የሚሆነውን በስድስት ወር ውስጥ ከቆጠቡ የራይድ አባል አሽከርካሪዎች በአምስት  ዓመት ተከፋይ በሚሆን በአስራአራት በመቶ ወለድ ብቻ ላሰቡት መኪና እስከ ሰባ በመቶ የሚሆን ብድር ከአናት ባንክ ማግኘት ይችላሉ።
  • እናት እፎይታ: ይህ ብድር የተዘጋጀው የራይድ አሽከርካሪዎች በስራ ላይ እያሉ ለሚግጥማቸው ለመኪና ጥገና ለአመታዊ ግብር ክፍያ ብሎም ተያያዝ ወጪዎች ለመሸፈን የሚውል ነው። ከአስር እስከ አስራአምስት በመቶ በሚታሰብ አመታዊ ወለድ እስከ 10,000ብር ብድር ማገኘት ይችላሉ።
  • እናት ደራሽ: ይህ ብድር የተዘጋጀው ለራይድ አሽከርካሪዎች ስራ ማስኬጃ ማለትም ለራይድ ኮሚሽን እንዲውል ነው። ይህ ብድር ምንም  አይነት ወለድ አይታሰብበትም።

For More info Call these numbers 0114701440 / 0116695942 / 0114708367 / 0115589416

 

Share:

More Posts

2016 E.C. New Year Message from our CEO

የራይድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መልዕክት:-

እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ:: መጭው ዓመት በሃገራችን የሰላም- የፍቅር እና የበረከት አመት እንዲሆን በመላው የራይድ ቤተሰብ ስም እየተመኘው- ቤተሰባዊ ወዳጅነታችንን የምናጠናክርበት እንዲሁም በቀናነት የምንተሳሰብበት ዘመን እንሚሆን እምነቴ ነው:: ራይድ የሁላችንም ነው! ስለሆነም- በመጭው ዓመት አገልግሎታችንን ሙሉ ለሙሉ ሰው ተኮር በማድረግ በአለም ተወዳዳሪ የሆነና የአፍሪካ ኩራት የሆነ ጠንካራ ድርጅት በጋራ እንደምንገነባ እተማመናለሁ:: መልካም በዓል ከእነቤተሰብዎ እመኛለሁ::

RIDE Company Profile

Hybrid Designs PLC is a revolutionary Mobility technology company that aspires to implement simple, practical, and efficient mobility systems in Africa. Our

Send Us A Message

Scroll to Top